Lyrics
ሰላም ነሽ, ፍቅር ነሽ
ሰላም ነሽ, ፍቅር ነሽ
የደስታዬ ብርሃን, ሁሉን ያደለሽህ
ይመስገነዉ አንቺን, ለኔ ያረገሽህ
ኑሪ በልቤ, ተደላድለሽህ
መድሃንቴ ነሽ, ሰላም አለሽ
ኑሪ በልቤ, ተደላድለሽህ
መድሃንቴ ነሽ, ሰላም አለሽ
የደስታዬ ብርሃን, ሁሉን ያደለሽህ
ይመስገነዉ አንቺን, ለኔ ያረገሽህ
ኑሪ በልቤ, ተደላድለሽህ
መድሃንቴ ነሽ, ሰላም አለሽህ
ኑሪ በልቤ, ተደላድለሽህ
መድሃንቴ ነሽ, መድሃንቴ
ያመነሽ ልቤ, ፍቅር አልብሰሽ
ወግ አሳየሼው, አንቺ ለኔ ነዉ
የተፈተርሽው (ሰላም ነሽ, ፍቅር ነሽ)
የአዳምረቴን የመፈጠሬን
ትርጉም ያወኩት, ማፍቀርን ባንቺ
ነዉ ያታታምቁት (ሰላም ነሽ, ፍቅር ነሽ)
ከጎንሽ እርቄ, እስቀምድር ቻፍ
ብጉአዝ ምኞትእም, በቃ መንገድ
ፍፁም አልስትም (ሰላም ነሽ, ፍቅ ር ነሽ)
ሰላም አለዉ ፍቅርሽ
ሰላም, ሰላም ነሽ
ፍቅር ነዉ ተፈጥሮሽ
ፍቅር, ፍቅር ነሽ
ሰላም አለዉ ፍቅርሽ
ሰላም, ሰላም ነሽ
ፍቅር ነዉ ተፈጥሮሽ
ፍቅር, ፍቅር ነሽ
ሰላም አለዉ ፍቅር
ሰላም, ሰላም ነሽ
ፍቅር ነዉ ተፈጥሮሽ
ፍቅር, ፍቅር ነሽ
የደስታዬ ብርሃን, ሁሉን ያደለሽህ
ይመስገነዉ አንቺን, ለኔ ያረገሽህ
ኑሪ በልቤ, ተደላድለሽህ
መድሀንቴ ነሽ, ሰላም አለሽህ
ኑሪ በልቤ, ተደላድለሽህ
መድኃንቴ ነሽ, ሰላም አለሽህ
በንፁ ስሜት, የስጋ ከፋት
ያህል ቀርበሺኝ, አንቺስ አንደእናት
ዳግም ወለድሺኝ (ሰላም ነሽ, ፍቅር ነሽ)
ሳዝን ስከፋ, ፍቅርሽ ከጎኔ
አለው ይለኛል, ጭንቀት ገፍቶ
ያረጋጋኛል (ሰላም ነሽ, ፍቅር ነሽ)
አስከ ዘላለም, አብረን እንኑር
ፍቅርን ተላብሰን, ሃዘን ደስታዬ
ባንቺው ይወሰን (ሰላም ነሽ, ፍቅር ነሽ)
ሰላም አለዉ ፍቅርሽ
ሰላም, ሰላም ነሽ
ፍቅር ነዉ ተፈጥሮሽ
ፍቅር, ፍቅር ነሽ
ሰላም አለዉ ፍቅርሽ
ሰላም ሰላም ነሽ
ፍቅር ነዉ ተፈጥሮሽ
ፍቅር, ፍቅር ነሽ
ሰላም አለዉ ፍቅርሽ
ሰላም, ሰላም ነሽ
ፍቅር ነዉ ተፈጥሮሽ
ፍቅር, ፍቅር ነሽ
ሰላም አለዉ ፍቅርሽ
ሰላም, ሰላም ነሽ
ፍቅር ነዉ ተፈጥሮሽ
ፍቅር, ፍቅር ነሽ
ሰላም, ሰላም ነሽ
ፍቅር ነዉ ተፈጥሮሽ
ፍቅር, ፍቅር ነሽ