Lyrics
አላየውህም አላየኽኝም
አልተያየንም መስኖናል
ይህቺ ጨዋታ ይህቺ ጨዋታ
ወዴት ናት
ይሄ ዝምታ ይሄ ዝምታ
ይሻላል ወይ
ይህቺ ጨዋታ ይህቺ ጨዋታ
ወዴት ናት
ይሄ ዝምታ ይሄ ዝምታ
ይሻላል ወይ
ይሻላል ወይ
ያዋጣል ወይ
ይሻላል ወይ
ያዋጣል ወይ
አዎ ብለህ ስትመጣ እኔ መሄድ
ነዉ ብዬ ስቀርብህ አቤት ኩራትህ እንደዉ
ይህቺ ጨዋታ ይህቺ ጨዋታ
ወዴት ናት
ይሄ ዝምታ ይሄ ዝምታ
ይሻላል ወይ
ይሻላል ወይ
ያዋጣል ወይ
ይሻላል ወይ
ያዋጣል ወይ
ሰርቆ ከቃኙ በኋላ ማፈግፈግ
ከወደዱ በኋላ አለመሸነፍ
ሰርቆ ከቃኙ በኋላ ማፈግፈግ
ከወደዱ በኋላ አለመሸነፍ
ይሻላል ይሻላል ወይ
ያዋጣል ያዋጣናል ወይ
ይሻላል ይሻላል ወይ
ያዋጣን ይሆን ወይ
ይሻላል ይሻላል ወይ
ያዋጣል ያዋጣል ወይ
ይሻላል ይሻላል ወይ
ያዋጣን ይሆን ወይ
ይሻላል ይሻላል ወይ
ያዋጣን ይሆን ወይ
ይሻላል ይሻላል ወይ
ያዋጣን ይሆን ወይ