Lyrics
ላነገስኳት ልቤ ላይ
ቃል ገባ አይኔም ሌላ ላያይ
ስላገኘ አቻውን መጠኑን መድሀኒቱን
አበቃ መዞር መንከራተቱ
ላነገስኳት ልቤ ላይ
ቃል ገባ አይኔም ሌላ ላያይ
ስላገኘ አቻውን መጠኑን መድሀኒቱን
አበቃ መዞር መንከራተቱ
ከሚያንፀባርቀው ከጨረር ፍላፃ
አይኔ ከጉድፉ ከዚህ ሁሉ ነፃ
አሁን የት ሌላ አያለሁ ውጥንቅጥ መንገድ
ልርጋ በቆንጆ ልጅ በሆነችው ውድ
አይኔ አገኘ አንድ
ርቆም ሳይነጉድ
የፍቅር ድርሳኑን
ኪዳን ማድረሻውን
አይኔ አገኘ አንድ
ርቆም ሳይነጉድ
የፍቅር ድርሳኑን
ኪዳን ማድረሻውን
ላነገስኳት ልቤ ላይ
ቃል ገባ አይኔም ሌላ ላያይ
ስላገኘ አቻውን መጠኑን መድሀኒቱን
አበቃ መዞር መንከራተቱ
ላነገስኳት ልቤ ላይ
ቃል ገባ አይኔም ሌላ ላያይ
ስላገኘ አቻውን መጠኑን መድሀኒቱን
አበቃ መዞር መንከራተቱ