Lyrics
ነይ ዝም ብለሽ ፍቅር ሀሳቤ
መውደድ ሀሳቤ
ፍቅር ይርበኛል ይጠማኛል
ምን ይሻለኛል
ነይ ዝም ብለሽ ፍቅር ሀሳቤ
መውደድ ሀሳቤ
ፍቅር ይርበኛል ይጠማኛል
ምን ይሻለኛል
አይሆንልኝ እኔስ ሁሌ እንዳ'ሳቤ (ሁሌ እንዳ'ሳቤ)
አልገኝም አለ ፍቅር ለዚህ ልቤ (ፍቅር ለዚህ ልቤ)
አንጀቴን በፍቅር እያንሰፈሰፍሽው (እያንሰፈሰፍሽው)
መላው አካላቴን እንደ እህል ራብሽው (እንደ እህል ራብሽው)
ጨዋታም አይጥመኝ ከሰው አላወራ (ከሰው አላወራ)
ፍለጋ ውላለሁ ስበር እንዳ'ሞራ (ስበር እንዳሞራ)
ሁልጊዜ በፍለጋ
ዛሬም በፍለጋ
አጣሁሽ ፈልጌ
ምን ይሻላል እቴ
ሁልጊዜም በፍለጋ
ዛሬም በፍለጋ
አጣሁሽ ፈልጌ
ምን ይሻላል እቴ
እህህ... ፍለጋ
ዛሬም ፍለጋ
እህህ... ፍለጋ
ዛሬም ፍለጋ
እህህ... ፍለጋ
ዛሬም ፍለጋ
እህህ... ፍለጋ
ዛሬም ፍለጋ
እህህ... ፍለጋ
ዛሬም ፍለጋ
እህህ... ፍለጋ
ዛሬም ፍለጋ
እህህ... ፍለጋ
ዛሬም ፍለጋ
እህህ... ፍለጋ
ዛሬም ፍለጋ
ነይ ዝም ብለሽ ፍቅር ሀሳቤ
መውደድ ሀሳቤ
ፍቅር ይርበኛል ይጠማኛል
ምን ይሻለኛል
ነይ ዝም ብለሽ ፍቅር ሀሳቤ
መውደድ ሀሳቤ
ፍቅር ይርበኛል ይጠማኛል
ምን ይሻለኛል
ነይ ስልሽ ነይልኝ 'ባክሽ የኔ ፍቅር (ባክሽ የኔ ፍቅር)
አልገባ ብሎኛል የመጥፋትሽ ሚስጥር (የመጥፋትሽ ሚስጥር)
ፍቅር ነው ቀለቧ ነብሴ ናፋቂቷ (ነብሴ ናፋቂቷ)
ሀሴት ታደርጋለች አንቺን በማየቷ (አንቺን በማየቷ)
አንቺን አጣሁ ብዬ በቦታሽ አልተካ (በቦታሽ አልተካ)
የኔ ያሉትን ማጣት ያስጨንቃል ለካ (ያስጨንቃል ለካ)
ሁልጊዜ በፍለጋ
ዛሬም በፍለጋ
አጣሁሽ ፈልጌ
ምን ይሻላል እቴ
ሁልጊዜም በፍለጋ
ዛሬም በፍለጋ
አጣሁሽ ፈልጌ
ምን ይሻላል እቴ
እህህ... ፍለጋ
ዛሬም ፍለጋ
እህህ... ፍለጋ
ዛሬም ፍለጋ
እህህ... ፍለጋ
ዛሬም ፍለጋ
እህህ... ፍለጋ
ዛሬም ፍለጋ
እህህ... ፍለጋ
ዛሬም ፍለጋ
እህህ... ፍለጋ
ዛሬም ፍለጋ
እህህ... ፍለጋ
ዛሬም ፍለጋ