Lyrics
ነብሴ
በምድር ያፀደቅሺኝ
ልቤ
በፍቅር ያጠመድሽኝ
አለም በጀ ምን ይጎልብኛል
ፍቅረ ንግስት አንቺን አድሎኛል
መርጦኛል
ነብሴ
በምድር ያፀደቅሺኝ
ልቤ
በፍቅር ያጠመድሽኝ
አለም በጀ ምን ይጎልብኛል
ፍቅረ ንግስት አንቺን አድሎኛል
መርጦኛል
የህይወቴ ብርታት
የጨለማው መብራት
አንቺው መሆንሽን
ልግለፀው በመኩራት
ላንተ ትሁን ብሎ የፈጠረልኝን
ላክብር ላመስግነው አንቺን ያቀደልኝ
ትርታ ደምስሬ የአንድ ህይወቴ ግማሽ
የእስትንፋሴ እስትንፋስ
ነፍሴ ነፍሴ ነፍሴ እኮ ነሽ
ትርታ ደምስሬ የአንድ ህይወቴ ግማሽ
የእስትንፋሴ እስትንፋስ
ነፍሴ ነፍሴ ነፍሴ እኮ ነሽ
ነብሴ
በምድር ያፀደቅሺኝ
ልቤ
በፍቅር ያጠመድሽኝ
አለም በጀ ምን ይጎልብኛል
ፍቅረ ንግስት አንቺን አድሎኛል
መርጦኛል
ነብሴ
በምድር ያፀደቅሺኝ
ልቤ
በፍቅር ያጠመድሽኝ
አለም በጀ ምን ይጎልብኛል
ፍቅረ ንግስት አንቺን አድሎኛል
መርጦኛል
ልብሽ እና ልቤ እይ ሲናበቡ
አምላክ አንድ አድርጎን በኪነ ጥበቡ
የፀሎቴ ምላሽ የስለቴ ስምረት
እንኳን ባንቺ በልዩዋ ፍጥረት
ትርታ ደምስሬ የአንድ ህይወቴ ግማሽ
የእስትንፋሴ እስትንፋስ
ነፍሴ ነፍሴ ነፍሴ እኮ ነሽ
ትርታ ደምስሬ የአንድ ህይወቴ ግማሽ
የእስትንፋሴ እስትንፋስ
ነፍሴ ነፍሴ ነፍሴ እኮ ነሽ
ነፍሴ ነፍሴ ነፍሴ እኮ ነሽ
ነፍሴ ነፍሴ ነፍሴ እኮ ነሽ
ነፍሴ ነፍሴ ነፍሴ እኮ ነሽ