Lyrics
አይለመድም አይለመድም አይለመድም ፍቅሬ
አይለመድም አይለመድም አይለመድም ማሬ
አይደገምም አይደገምም አይደርግም እህ...
የዛሬን ማሪኝ በሌላ ጥፋት ፊትሽ አልቆምም ዳግም
ፍቅር ይቅርባይ ነው አይቆርጥም ቸኩሎ
ነገርን ያቀላል ያሳልፋል ችሎ
ጥፋቴን አምናለሁ በቃኝ አታኩርፊ
አይለመደኝም የዛሬን እለፊኝ
አረ አይለመድም ፍቅሬ አይለመድም
አረ አይለመድም በቃ አይለመድም
አረ አይለመድም ፍቅሬ አይለመድም
አረ አይለመድም በቃ አይለመድም
አይለመድም አይለመድም አይለመድም ፍቅሬ
አይለመድም አይለመድም አይለመድም ማሬ
አይደገምም አይደገምም አይደርግም እህ...
የዛሬን ማሪኝ በሌላ ጥፋት ፊትሽ አልቆምም ዳግም
ፍቅሬ ይቅር ብለሽ ሰላምን አውርጂ
ችሎ በማሳለፍ ተይ ነገር አብርጂ
ቅጣትሽን ቀጥተሽ ራስሽ አርሚኝ
ከእንግዲህ ሁለተኛ አይለምደኝም
አረ አይለመድም ፍቅሬ አይለመድም
አረ አይለመድም በቃ አይለመድም
አረ አይለመድም ፍቅሬ አይለመድም
አረ አይለመድም በቃ አይለመድም
አረ አይለመድም ፍቅሬ አይለመድም
አረ አይለመድም በቃ አይለመድም
አረ አይለመድም ፍቅሬ አይለመድም
አረ አይለመድም በቃ አይለመድም
አይለመድም አይለመድም አይለመድም ፍቅሬ
አይለመድም አይለመድም አይለመድም ማሬ
አይደገምም አይደገምም አይደርግም እህ...
የዛሬን ማሪኝ በሌላ ጥፋት ፊትሽ አልቆምም ዳግም
ፍቅር ይቅርባይ ነው አይቆርጥም ቸኩሎ
ነገርን ያቀላል ያሳልፋል ችሎ
ጥፋቴን አምናለሁ በቃኝ አታኩርፊ
አይለመደኝም የዛሬን እለፊኝ
አረ አይለመድም ፍቅሬ አይለመድም
አረ አይለመድም በቃ አይለመድም
አረ አይለመድም ፍቅሬ አይለመድም
አረ አይለመድም በቃ አይለመድም
ፍቅር ደግነት ነው ይሁን ብሎ አያልፍም
ይሰጣል ይቅርታ ምህረትን ለአጥፊም
ይኖራል ይቅርታ ምንም ቢናደዱ
ዋናው ነገር ፍቅሩ ካለ መዋደዱ
በቃ ተወት አርጊው ፍቅሬ ቢሰማሽም
አንቺ መሳቅ እንጂ ኩርፊያ አያምርብሽም
ያለፈው መዋደድ ተመልሶ ይመርቅ
እንደተቆላ ወርቅ ፍቅራችን ይድመቅ
ያለፈው መዋደድ ተመልሶ ይመርቅ
እንደተቆላ ወርቅ ፍቅራችን ይድመቅ
ያለፈው መዋደድ ተመልሶ ይመርቅ
እንደተቆላ ወርቅ ፍቅራችን ይድመቅ
እንደተቆላ ወርቅ ፍቅራችን ይድመቅ
እንደተቆላ ወርቅ ፍቅራችን ይድመቅ
እንደተቆላ ወርቅ ፍቅራችን ይድመቅ