Letras
ዲንቢ ለዲንቢ ዲንቢ ኖራ
ኖራ መስኮራ መስኮር ኮርኪ
ኮርኪ ሰላሌ ሰላሌምቦ
መውደድሽ ጎዳኝ ናፍቆት ደርቦ
ዲንቢ ለዲንቢ ዲንቢ ኖራ
ኖራ መስኮራ መስኮር ኮርኪ
ኮርኪ ሰላሌ ሰላሌምቦ
መውደድሽ ጎዳኝ ናፍቆት ደርቦ
አወይ ሰላሌ ወይ ክፍሌ ላንቃ
የድሮ ፍቅር ይታደስ በቃ
ዲንቢ ለዲንቢ በይዲንቢ ኖራ
ፍቅር እንጀምር ኑሮ በጋራ
ትዝታ ጨዋታ
ትዝታ ጨዋታ
ትዝታ ጨዋታ
ትዝታ ጨዋታ
ዲንቢ ለዲንቢ እንበል ዲንቢ ኖራ
በፍቅር በደስታ ልኑር ካንቺ ጋራ
እንደኔው ካረገሽ ትዝታው ካለብሽ
ነይልኝ የኔ አካል መስኮር ኮርኪ ብለሽ
ኖራ መስኮራ ኮርኪ ሰላሌ
አንቺው ነሽ ሱሴ ድብቅ አመሌ
ከጎኔ ሁኚ ዲንቢ ለዲንቢ እንበል
ልዳብሰው እግርሽን ፍቅሬን ልገላገል
ባሮጌው ጥብቆ የሚታየው ገላ
ዛሬመሸ አልወጣልኝ ሃያል ነው ትዝታ
ዲንቢ ለዲንቢ
አዋቂነት ይብቃሽ ይቅር አታስቢ
ዲንቢ ለዲንቢ
ማንንም ሳትፈሪ ወደኔ ቅረቢ
ዲንቢ ለዲንቢ
እየዘፈንኩልሽ ልዳብሰው እግርሽን
ልጅ እንሁን እና እንጣለው ይሉኝታን
ዲንቢ ለዲንቢ እንበል ዲንቢ ኖራ
በፍቅር በደስታ ልኑር ካንቺ ጋራ
እንደኔው ካረገሽ ትዝታው ካለብሽ
ነይልኝ የኔ አካል መስኮር ኮርኪ ብለሽ
ኖራ መስኮራ መስኮር ኮርኪ
ኮርኪ ሰላሌ ሰላሌምቦ
መውደድሽ ጎዳኝ ናፍቆት ደርቦ
በሃሳብ ሰረገላ ወዳንቺ እየመጣው
እንደልጅነቴ ካንቺ እቦርቃለው
የሚያምረው ምስልሽ ውስጤ ተሰንቅሮ
ልፍቀው አልቻልኩም አይወጣም ከአይምሮ
ዲንቢ ለዲንቢ
አዋቂነት ይብቃሽ ይቅር አታስቢ
ዲንቢ ለዲንቢ
ማንንም ሳትፈሪ ወደኔ ቅረቢ
ዲንቢ ለዲንቢ
እየዘፈንኩልሽ ልዳብሰው እግርሽን
ልጅ እንሁን እና እንጣለው ይሉኝታን
ትዝታ ጨዋታ
ትዝታ ጨዋታ
ትዝታ ጨዋታ
ትዝታ ጨዋታ